2026-06-03
ቡታጅራ_ከተማ_በ1ኛ_ደረጃ_ማጠናቀቅ_ችሎዋል
የቡታጅራ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂና ት/ጽቤት በጋራ በመሆን
የቡታጅራ ከተማ ሳይንስና ቴክኖሎጂና ት/ጽቤት በጋራ በመሆን በግል፣ በኢንተርፕራይዝ፣ በመምህራንና በተማሪዎች መካከል በተካሄደ የዞናል የፈጠራ ስራዎች ውድድር ላይ ከተማችን #ቡታጅራ_ከተማ_በ1ኛ_ደረጃ_ማጠናቀቅ_ችሎዋል
እንኳን ደስ አለን አላቹ
እንኳን ደስ አለን አላቹ