News details

News Details

Read the full details of the selected news article

2026-04-13

በፈጠራ ስራ ውጤት ያገኙ ት/ቤትና ተወዳዳሪዎች እውቅና ተሰጠ

በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ትምህርት እና ሣይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤቶች በመተባበር በተዘጋጀው የሣይንስና የሂሳብ የፈጠራ ስራዎች ኤግዚብሺን እና ውድድር

በቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ትምህርት እና ሣይንስ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤቶች በመተባበር በተዘጋጀው የሣይንስና የሂሳብ የፈጠራ ስራዎች ኤግዚብሺን እና ውድድር በፈጠራ ስራቸው የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ መምህራን፣ ተማሪዎች እና የግል ተወዳዳሪዎች እውቅና እና የተለያዩ ሽልማቶች ተበርክቶላቸዋል።